ማቴዎስ 3:15 NASV

15 ኢየሱስም፣ “ግድ የለም ፍቀድልኝ፤ ይህን በማድረግ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና” አለው፤ ዮሐንስም በነገሩ ተስማማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 3:15