ማቴዎስ 3:16 NASV

16 ኢየሱስም እንደ ተጠመቀ ከውሃው ወጣ፤ ወዲያውኑም ሰማይ ተከፍቶ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድበት አየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 3:16