ማቴዎስ 4:23 NASV

23 ኢየሱስም በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ቃል እየሰበከ፣ በሕዝቡ መካከል ማንኛውንም ደዌና ሕመም እየፈወሰ በመላው ገሊላ ይዘዋወር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 4:23