ማቴዎስ 4:24 NASV

24 ከዚህም የተነሣ ዝናው በመላዋ ሶርያ ተሰማ፤ ሕዝቡም በተለያዩ በሽታዎች የታመሙትን፣ በክፉ ደዌ የሚሠቃዩትን፣ አጋንንት ያደሩባቸውን፣ የሚጥል በሽታ ያለባቸውን፣ ሽባዎችን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ፤ ፈወሳቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 4:24