ማቴዎስ 5:29 NASV

29 ቀኝ ዓይንህ የኀጢአት ሰበብ ቢሆንብህ፣ አውጥተህ ወዲያ ጣለው፤ ሰውነትህ በሙሉ ወደ ገሃነም ከሚጣል ከሰውነትህ አንዱን ክፍል ብታጣ ይሻልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 5:29