ማቴዎስ 5:30 NASV

30 ቀኝ እጅህ የኀጢአት ሰበብ ቢሆንብህ ቈርጠህ ወዲያ ጣለው፤ ሰውነትህ በሙሉ ወደ ገሃነም ከሚጣል ከሰውነትህ አንዱን ክፍል ብታጣ ይሻልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 5:30