ማቴዎስ 7:4 NASV

4 በዐይንህ ውስጥ ግንድ እያለ ወንድምህን፣ ‘ዐይንህ ውስጥ ያለውን ጕድፍ ላውጣልህ’ ማለት እንዴት ትችላለህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 7:4