ማቴዎስ 7:5 NASV

5 አንተ ግብዝ፤ አስቀድመህ በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፤ ከዚያም በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጕድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 7:5