ማቴዎስ 8:10 NASV

10 ኢየሱስም በመልሱ ተደንቆ ይከተሉት ለነበሩት እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፣ ከእስራኤል መካከል እንኳ እንዲህ ያለ እምነት ያለው አንድ ሰው አላገኘሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:10