ማቴዎስ 8:9 NASV

9 እኔ ራሴ የምታዘዛቸው አለቆች፣ ለእኔም የሚታዘዙ የበታቾች አሉኝ፤ ከእነርሱ አንዱን፣ ‘ሂድ!’ ስለው ይሄዳል፤ ሌላውን፣ ‘ና!’ ስለው ይመጣል፤ አገልጋዬንም፣ ‘ይህን አድርግ’ ስለው ያደርጋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:9