ኤፌሶን 2:12 NASV

12 በዚያን ዘመን ከክርስቶስ ተለይታችሁ፣ ከእስራኤል ወገንነት ርቃችሁ፣ ለኪዳኑም ተስፋ ባዕዳን ሆናችሁ፣ በዓለም ላይ ያለ ተስፋና ያለ እግዚአብሔር እንደ ነበራችሁ አስታውሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤፌሶን 2:12