ኤፌሶን 2:13

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13አሁን ግን እናንተ ቀድሞ ርቃችሁ የነበራችሁ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም አማካይነት ቀርባችኋል።

ኤፌሶን 2:13 — NASV