1 እንግዲህ እነዚህን የመሳሰሉ ብዙ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፣ ሸክም የሚሆንብንን ሁሉ፣ በቀላሉም ተብትቦ የሚይዘንን ኀጢአት አስወግደን በፊታችን ያለውን ሩጫ በጽናት እንሩጥ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 12:1