ዕብራውያን 12:2 NASV

2 የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 12:2