ዕብራውያን 2:3 NASV

3 እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ ድነት ቸል ብንል እንዴት ልናመልጥ እንችላለን? ይህ ድነት በመጀመሪያ በጌታ ተነገረ፤ ከእርሱ የሰሙትም ለእኛ አረጋገጡልን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 2:3