ዕብራውያን 7:2 NASV

2 አብርሃምም ከሁሉ ነገር ዓሥራት አውጥቶ ሰጠው። በመጀመሪያ ስሙ “የጽድቅ ንጉሥ” ማለት ነው፤ ኋላም ደግሞ “የሳሌም ንጉሥ” ማለትም “የሰላም ንጉሥ ማለት” ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 7:2