ዕብራውያን 7:3 NASV

3 አባትና እናት ወይም የትውልድ ሐረግ የለውም፤ ለዘመኑ መጀመሪያ፣ ለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም፤ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 7:3