ዕብራውያን 8:10 NASV

10 ከዚያን ጊዜ በኋላ፣ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው፤ ይላል ጌታ፤ሕጌን በአእምሮአችው አኖራለሁ፤በልባቸውም እጽፈዋለሁ።እኔ አምላካቸው እሆናለሁ፤እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 8:10