ዕብራውያን 8:9 NASV

9 ይህም እነርሱን ከግብፅ ምድርለማውጣት እጃቸውን በያዝሁ ጊዜ፣ከቀድሞ አባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ኪዳን አይደለም፤ምክንያቱም እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑም፤እኔም ከእነርሱ ዘወር አልሁ፤ይላል ጌታ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 8:9