ዕብራውያን 9:14 NASV

14 በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:14