ዕብራውያን 9:15 NASV

15 ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤ በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:15