ዮሐንስ 14:10 NASV

10 እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 14:10