ዮሐንስ 14:9 NASV

9 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 14:9