ዮሐንስ 15:4 NASV

4 በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእናንተ እኖራለሁ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታፈሩ አትችሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 15:4