ዮሐንስ 15:5 NASV

5 “እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 15:5