ዮሐንስ 17:11 NASV

11 ከእንግዲህ እኔ በዓለም አልቈይም፤ እነርሱ ግን በዓለም ውስጥ ናቸው፤ እኔም ወደ አንተ መምጣቴ ነው። ቅዱስ አባት ሆይ፤ እኛ አንድ እንደሆንን፣ እነርሱም አንድ እንዲሆኑ በሰጠኸኝ በስምህ ጠብቃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 17:11