ዮሐንስ 17:12 NASV

12 እኔ ከእነርሱ ጋር ሳለሁ፣ በሰጠኸኝ ስም ከለልኋቸው፤ ጠበቅኋቸውም፤ የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ከአንዱ ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 17:12