ዮሐንስ 18:28 NASV

28 አይሁድም ኢየሱስን ከቀያፋ ወደ ሮማዊው ገዥ ግቢ ይዘውት ሄዱ፤ ጊዜውም ማለዳ ነበር። አይሁድም ፋሲካን መብላት እንዲችሉ፣ ላለመርከስ ወደ ገዥው ግቢ አልገቡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:28