ዮሐንስ 18:29 NASV

29 ስለዚህ ጲላጦስ ወደ እነርሱ ወጥቶ፣ “በዚህ ሰው ላይ የምታቀርቡት ክስ ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:29