ዮሐንስ 21:11 NASV

11 ስለዚህ ስምዖን ጴጥሮስ ወደ ጀልባዋ ወጥቶ መረቡን ወደ ምድር ጐተተው፤ መረቡንም መቶ አምሳ ሦስት ትልልቅ ዓሣ ሞልተውት ነበር፤ ይህን ያህል ቢይዝም መረቡ አልተቀደደም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 21:11