ዮሐንስ 8:6 NASV

6 ይህን ጥያቄ ያቀረቡለት፣ እርሱን የሚከሱበት ምክንያት ለማግኘት ሲፈትኑት ነው።ኢየሱስ ግን ጎንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ይጽፍ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 8:6