ዮሐንስ 8:7 NASV

7 በጥያቄ ሲወተውቱት ቀና ብሎ፣ “ከእናንተ ኀጢአት የሌለበት እርሱ አስቀድሞ ድንጋይ ይወርውርባት” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 8:7