ገላትያ 4:23 NASV

23 ባሪያ ከነበረችው ሴት የተገኘው ልጅ፣ እንደ ሥጋ ልማድ ነበር፤ ከነጻዪቱ ሴት የተወለደው ግን በተስፋው ቃል መሠረት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 4:23