24 እነዚህ ሴቶች ሁለቱን ኪዳኖች ስለሚያመለክቱ፣ ይህ ሁኔታ እንደ ምሳሌ የሚታይ ነው። አንደኛዋ ኪዳን ከሲና ተራራ ስትሆን፣ ለባርነት የሚሆኑ ልጆችን የምትወልድ ናት፤ እርሷም አጋር ናት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 4:24