ፊልጵስዩስ 4:12 NASV

12 ማጣትን ዐውቀዋለሁ፤ ማግኘትንም ዐውቀዋለሁ። ብጠግብም ሆነ ብራብም፣ ባገኝም ሆነ ባጣ በማንኛውም ሆነ በየትኛውም ሁኔታ ያለኝ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር ተምሬአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:12