ዕዝራ 2:62 NASV

62 እነዚህ በትውልድ መዝገቡ ውስጥ የቤተ ሰባቸውን ዝርዝር ፈለጉ፤ ነገር ግን ማግኘት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው፣ ከክህነት አገልግሎት ተገለሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 2:62