10 እኔም በመጀመሪያው ጊዜ እንዳደረግሁት፣ በተራራው ላይ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ቈየሁ፤ በዚህ ጊዜም እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ገና ሰማኝ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) አንተን ሊያጠፋ አልፈቀደም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 10:10