29 ልትወርሳት ወደ ምትሄድባት ምድር አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሚያስገባህ ጊዜ በረከቱን በገሪዛን ተራራ፣ መርገሙን ደግሞ በጌባል ተራራ ላይ ታሰማለህ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 11:29