19 የቀንድ ከብት፣ የበግና የፍየል መንጋዎችህን ተባዕት በኵር ሁሉ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቀድስ። የበሬህን በኵር አትሥራበት፤ የበግህንም በኵር አትሸልት፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 15:19