26 በልጃገረዲቱ ላይ ግን ምንም አታድርጉባት፤ ለሞት የሚያበቃ ኀጢአት ምንም አልሠራችም፤ ይህ ዐይነቱ ጒዳይ፣ አደጋ ጥሎ ባልንጀራውን ከሚገድል ሰው አድራጎት ጋር የሚመሳሰል ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:26