1 አንድ ሰው አንዲት ሴት ካገባ በኋላ፣ አሳፋሪ ነገር አግኝቶባት ባይደሰትባት፣ የፍቺ ወረቀት ጽፎ በመስጠት ከቤቱ አስወጥቶ ይስደዳት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:1