29 በእኩለ ቀን፣ በጨለማ እንዳለ ዕውር በዳበሳ ትሄዳለህ። የምታደርገው ሁሉ አይሳካልህም። በየዕለቱ ትጨቈናለህ፤ ትመዘበራለህም፤ የሚታደግህ አይኖርም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:29