6 ቂጣ አልበላችሁም፤ የወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አልጠጣችሁም፤ ይህን ያደረግሁት እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) እንደሆንሁ ታውቁ ዘንድ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:6