6 አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም ልብህና በፍጹም ነፍስህ እንድትወደው፣ በሕይወትም እንድትኖር፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የአንተንና የዘርህን ልብ ይገርዛል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 30
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 30:6