21 በእናንተም ምክንያት እግዚአብሔር እኔን ተቈጣኝ፤ ዮርዳኖስንም እንዳልሻገርና አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ርስት አድርጎ ወደሚሰጣችሁ ወደ መልካሚቱ ምድር እንዳልገባ ማለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 4:21