24 ዛሬ እንደሆነው ሁሉ ምንጊዜም መልካም እንዲሆንልንና በሕይወት እንድንኖር ይህን ሥርዐት ሁሉ እንድንፈጽም፣ አምላካችንንምእግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) እንድንፈራ እግዚአብሔር (ያህዌ) አዘዘን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 6:24