10 ዳዊትም በመላው ጉባኤ ፊት እግዚአብሔርን እንዲህ ሲል አመሰገነ፤“የአባታችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ከዘላለም እስከ ዘላለም ለአንተ ምስጋና ይሁን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:10