35 ከሚቃጠለው መሥዋዕት ጋር የሚቀርበውን የኅብረት መሥዋዕት ስብና የመጠጡን ቍርባን ጨምሮ የሚቃጠለው መሥዋዕት እጅግ ብዙ ነበር። በዚህ ሁኔታም የእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት እንደ ገና ተደራጀ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:35