18 ዙፋኑ ስድስት መውጫ መውረጃ ደረጃዎች ሲኖሩት፣ ከዙፋኑ ጋር የተያያዘ ከወርቅ የተሠራ የእግር መርገጫ ነበረው። መቀመጫውም ግራና ቀኙ መደገፊያ ያለው ሆኖም ከመደገፊያዎቹም አጠገብ አንዳንድ አንበሳ ቆሞ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 9:18