ሐዋርያት ሥራ 16:13 NASV

13 በሰንበት ቀንም፣ የጸሎት ስፍራ በመፈለግ፣ ከከተማዪቱ በር ወጥተን ወደ አንድ ወንዝ ወረድን፤ በዚያም ተቀምጠን ተሰብስበው ለነበሩት ሴቶች መናገር ጀመርን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 16:13